942280_10153575062297825_6196803903271272137_nየወያኔ የደህንነት ተቋም በመረጃ ድርቅ ተመታ:: ዳግም ግምገማ ሊገባ ነው::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthiopianSecurity‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ለደህንነት ተቋም ቢሮ ቅርብ የሆኑ ምንጮች የኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ተቃውሞ ከፈነዳ በኋላ ባሉት ጊዜያት በመላው ሃገሪቱ እንደ ውሃ ይፈስ የነበረው የመረጃ አገልግሎች በ75 በመቶ መቀነሱን እና ሕዝቡ ለሕወሓት የደህንነት ሃይሎች እና ለጸጉረ ልውጦች ያለው ማግለል እና መጠራጠር ችግር በመፍጠሩ እንዲሁም ከብኣዴን እና ኦሕዴድ የወጡ የደህንነት አባላት የሚያመጡት መረጃ ፍሬ አልባ እና ተራ በመሆኑ የደህንነት ቢሮው በመረጃ ድርቅ መመታቱን እና እንቅስቃሴው በሕዝብ ጫና መቀዝቀዙን የደህንነት ተቋሙ ምንጮች ለምንሊክ ሳልሳዊ ተናግረዋል::በሹሞች እና በተራ አባላት መካከል ዘርን መሰረት ያደረገ ቅርርቦሽ እንዲሁም በሕወሓት የደህንነት ሹሞች እና በሌሎች ብሄር የደህንነት አባላት መካከል ጥርጣሬ እየሰፋ መምጣት በዘር ላይ የተመረኮዘ ጥቅማ ጥቅም ክፍፍሎሽ የአማራ ደህንነት አባላትን ማግለል በኦሮሞ ወጣቶች ላይ የደረሰው ግፍ የኦሕዴድ የደህንነትና ጸጥታ ሃላፊዎችን መወንጀል መጀመሩ የደህንነት ቢሮው መታመሱን እና በመረጃ ድርቅ መመታቱን ምንጮቹ ተናግረዋል::
ከወራት በፊት የተደረገውን ግምገማ ተከትሎ አስራ ስምንት የትግራይ ተወላጆች ከአዲስ አበባ ተነስተው በአልታዘዝ ባይነት ወደ መቀሌ መቀየራቸው ጥያቄ ያስነሳ ሲሆን ለሃገር የሚሰሩ አባላት ለሹሞች የግል ጉዳይ አልታዘዝ ስላሉ ብቻ ከደረጃቸው ዝቅ ብለው የማይሆን ቦታ ላይ መመደባቸው ጥያቄ ቢያስነሳም ሹሞቹ ለአሸባሪ ድርጅቶች ተባባሪ የሆኑ ሲሉ አባላቱን ወንጅለዋል::በሃገሪቱ በሕወሓት የበላይነት የተያዘው የደህንነት ተቋሙ ከሹሞቹ እና በጥቅማ ጥቅም በዝምድና በአብሮአደግነት እና እከክልኝ ልከክልህ በቡድን ከተያያዙ የደህንነት አባላት ውጪ በሃገር ጉዳይ በስራ የተሳሰረ መረቡ መላላቱን ምንጮቹ ለምንሊክ ሳልሳዊ ተናግረዋል::መረጃ አነፍናፊዎች እና የመንደር መረጃ አቀባዮች ራሳቸውን እያራቁ መሆኑ ታውቋል::
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ዜና የደህንነት ተቋሙ አሰልጣኞች የሆኑት አቶ ሰለሞን አስራት እና አቶ በትረ መንግስተአብ የስራ መልቀቂያ አቅርበው ወደ ሚኖሩበት አውሮፓ መመለሳቸውን የደህንነት ምንጮች የጠቆሙ ሲሆን አዳዲስ የወታደራዊ እና የሲቭል ደህነት እና ስለላ አሰልጣኦችን ለመቅጠር የደህንነት ቢሮው ከአለም አቀፍ የሴኩሪቲ ደላሎች ጋር እየተነጋገረ መሆኑ ታውቋል::የደህነት ተቋሙ በመረጃ ድርቅ መመታቱን ተከትሎ ዳግም ወደ ግምገማ ለመግባት ዝግጅት ላይ መሆኑን ምንጮቹ ተናግረው ምናልባት በመጪው ወር አጠቃላይ ግምገማ እንደሚደረግ የገለጹት ምንጮች በተቋሙ ውስጥ የተከሰተው አለመተማመን/በጥርጣሬ መተያየት ለስራ ደንታቢስ መሆን ስርኣቱ የመጨረሻው ምእራፍ ላይ መሆኑን በግልኣ ይጠቁማል ብለዋል:: ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬


‪#‎OromoProtests‬ Godina Iluu Abba Boor magaalaa Baddallee fi nannootti barattotaa fi jiraattoota irratti reebichaa fi hidhaan daran hammaate jechuun maddeen ibsanii jiru.Kibxata darbe Polisoonni Federaalaa Mana barumsaa sadarkaa lammaffaa Baddalle seenuun “Namnii Mana Barnootaatti Dhagaa Darbate” eenyu jechuun aara himiimaansu darbatanii barattoota 81 ol ta’aantu ukkamamanii Hospitaala seenuun ibsamee jira. kanneen keessaa 41 amma iyyu mana yaalaa keessa akka jiranii fi kanneen lubbuuf haala sodaachisaa keessa jiran jiru jedhu.Itti anaa bulchaan magaalaa Baddallee Obbo Girmaa Terrafaa polisiin mooraa mana barumsaa seene hin jiru, barataan midhamee hospitaala seene hin jiru jedhan. Garuu kannen polisii harkatti Dullaa argan ofumaa sodaatanii kukkufan boodas hospitaalatti wal’anamanii ba’an 6 ta’u jedhu.
Akkasumas Handaara magaa Baddaleetti kan argamu mana barumsaa sadarkaa duraa Lalisaa Haroo Toree keessatti kibxata darbe barattonni mooraa mana barumsaa keessa eega seenanii booda bulchaan aanaa kaleessa sirbaa waan turtaniif amma walgahii gaggeessina waan jedhaniif jecha nuti barachuuf malee walga’iif hin dhufne jechuun barattonni waan didaniif jecha polisiin aanaa waamamee dhufee barattonni dheessanii barnootattis akka hin deebi’iin barattonni ibsanii jiru.
Garuu kan qabamanii gara magaalaa Baddaleetti geessaman jiru jedhu. Bulchaan aanaa Baddallee Obbo Araggaa Shiguxee walgahii irran jira booda natti deebi’aa jechuun bilbila cufan. Gama kaaniin magaalaa Bishooftuu fi handaara magaalaatti reebichaa fi hidhaan hammaate jedhu jiraatonni fi barattonni. Angawoonni garu ni haalan

6ECC0AD0-691A-4D0F-AD96-A1D52D571158_w1000_r1_s


Dhaloonni qubee amma booda wayyaaneef hin gabroomu!
12936657_1173229602696286_859724438952419691_n

Leave a comment.

Your email address will not be published. Required fields are marked*